ራማት የሚለው ቃል ከግዕዝ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን
ትርጉሙም እንደሚከተለው ነው፡፡

 

ራማት፤

ልዕልና፡ ምጥቀት፡ ርዝመት፡፡

ከፍ፡ ያለ፡ ቦታ፤ አዳጋ፡ ቁሊልታ፤

ተራራ፡ ኮረብታ፤ ደርብ፡ ሰገነት፤

የተራራ፡ ላይ፡ ሜዳ፤

ሰተት፡ ያለ፤ የተንጣለለ፡፡

 

-፤ሰማይ፤ የሰማይ፡ ስም፤

በኢዮርና፡ በኤረር፡ መካከል፡ ያለ፤

ከሦስቱ፡ ዓለመ፡ መላእክት፡ አንዱ፤

የጠፈር፡ ሦስተኛ፡፡


አለቃ፡ኪዳነ፡ወልድ፡ክፍሌ።

መጽሐፈ፡ሰዋስው፡ወግስ፡ወመዝገበ፡ቃላት፡ሐዲስ።

Geez - Amharic Dictionary
Kidane Wold Kifle Metshafe Sewasw Wegs
WeMezgebe Kalat Hadis